Urgent በናታችሁ... ለ 3 ዓመት የቆየ relationship ማቆም ከባድ ነው አደል ምንም የጎደለው የለም ግን ውስጤ ሳይቀበለው ይሄው ድፍን 2 አመት ቢለየኝ እኮ ይከፋኛል ግን የወደፊት ህወቴን ከሱጋ ማሰብ ከበደኝ አንደኛ እምነታችን አንድ አደለም ግን በ ምግባር እሱ ይበልጠኛል ለዛ ብዬ መናገር ይከብደኛል.. ለምን እንደሆነ አላቅም ሳወራው ሁላ ሰፍ አልልም ስሜት አልባ ሆኛለው.. ትዳር ደሞ እንዲ ያስፈራል.. መቀጠል አለብኝ ብላችሁ ታስባላችሁ consider that ደሞ ለማቆም በጣም ስለከበደኝ ነው ብዙ ነገር መስዋት አድርጉአል ለኔ...
Jun 04, 2025ወደፊትን ከሱ ጋር የማታስቢ ከሆነ ሌላ መሰዋት አታስከፍይው ደሞ የተለያየ ሃይማኖት ከሆነ ጊዜ ማቃጠል ነው እሱም የራሱን ኑሮ ይኑር🙏
Jun 04, 2025