ሰላም እንዴት ናችሁ am female and uv stu so the thing is ኮስታራ የምባል ሴት ነኝ ፈልጌዉ አይደለም በቃ ግን ስታይ ራሱ አስታዉቃለሁ ብዙ ሰው ከቀረበኝ ቦሃላ እንደዚህ አትመስይኝም ይሉኛል እና ከሰዎች ጋር ሳወራ even በስልክ ራሱ አትቆጪ ይሉኛል እኔ ግን እየተቆጣዉ አይደለም ንግግሬ የቁጣ ይመስላል ፊቴ ላይ ንዴት ይነበባል ሳልናደድ አሁን አሁን ግራ እየገባኝ ነው እንዴት ነው ማስተካከል የምችለው መላ በሉኝ
Jun 04, 2025Me too but it doesn't bother me...teyiw yikosater tefetro new🙄
Jun 04, 2025