HABATMU52
#other
ሰላም ለሁላችሁ, አንድ ነገር ተባበሩኝ እባካችሁን ሉሊት - የሚል ስም ያላችሁ የሌላችሁም ትርጉሙን የምታውቁ ከሆነ ብትነግሩኝ, ወይም ከስሙ ጋር የተገናኘ ማንኛውም ነገር ምታውቁትን አሳውቁኝ, አመሰግናለሁ !
Jun 04, 202514 engagements
ሰላም ለሁላችሁ, አንድ ነገር ተባበሩኝ እባካችሁን ሉሊት - የሚል ስም ያላችሁ የሌላችሁም ትርጉሙን የምታውቁ ከሆነ ብትነግሩኝ, ወይም ከስሙ ጋር የተገናኘ ማንኛውም ነገር ምታውቁትን አሳውቁኝ, አመሰግናለሁ !
Jun 04, 2025ሉሊት ማለት በ ግእዙ ልዑል እና ከ እብራይስጥ ደሞ ልዕልት ከሚሉት ሁለት ቃላቶች ጥምረት አንዱ አንዱን በመሸፈን ወደ ሉሊት የተቀየረ ሲሆን ትርጉሙ ደሞ ወደ አማረኛ ሲመጣ እረ እኔ የማቀው ነገር የለም ጨነቀኝ እኮ🥵
Jun 04, 2025ahun seteyk ሉሊት malet konjo weym demo ልዕልት malet nw alug mnalbat ሊሊት kehone gn Adam's first wife 😂 it's from Jewish mythology
Jun 04, 2025Endezi yelal Google
Jun 04, 2025Yesimuan tirgum kamatawukat gar fonka gebalish de😳
Jun 04, 2025