ፍቅር ያዘኝ መሰለኝ ሰወች የያዘኝም በጣም ከባድ ከሆነች ሴት ልጂቱዋ እማ ምንም ስለፍቅር የማታዉቅ ገገማ አደለም በፍቅር ሰው ማውራት ወንድ ለራሱ ማውራት የማትወድ ክፉ ሴት ናት 😳 ቆይ ምን ማረግ ነው ሚጠበቅብኝ ጋይስ
Jun 03, 2025Fikir sayihon elh nw yeyazeh
Jun 04, 2025ፍቅር ያዘኝ መሰለኝ ሰወች የያዘኝም በጣም ከባድ ከሆነች ሴት ልጂቱዋ እማ ምንም ስለፍቅር የማታዉቅ ገገማ አደለም በፍቅር ሰው ማውራት ወንድ ለራሱ ማውራት የማትወድ ክፉ ሴት ናት 😳 ቆይ ምን ማረግ ነው ሚጠበቅብኝ ጋይስ
Jun 03, 2025Fikir sayihon elh nw yeyazeh
Jun 04, 2025ከዛ እሷ ስትወደው ደሞ ignore ያደርጋል
Jun 04, 2025መጀመሪያ የፍቅር ስሜት እንዲሰማት አድርግ ልምድ ሁንባት በጣም ትልመድህ መልካም ሁንላት ከዛ ሲሜታን አይተህ ንገራት ግን ምን ስሜት ካላየህባት ለተወሰነ ግዜ ተሰወርባት ከዛ ፀባዮቻን እንድታስተካክል አድርግ እሱን ከአሁኑም መጀመር ትችላለህ ግን ቀስ ብለህ ነው እንድታስተካክል መንገር ያለብህ
Jun 04, 2025Wondme yenewa endesu naberech gn sitayu andeza ymedlalu anji endesu aynet setoch betam deg ana libam nachew befkr yazat fkrn astemrat
Jun 04, 2025ጨካኝ ከሆነች አትሆንህም ትቅርብህ እንደዚህ አይነት ሴቶች መቼም አያፈቅሩም የልጅ አባታቸውን ቢሆን እራሱ
Jun 04, 2025ohh እንደዚህ አይነት ሴቶች ልክ ልካቸውን ስትነግራቸው እና ስትሰድባቸው ነው በፍቅርህ ጠብ የሚሉት hehe... ወደድኩሽ ቆንጆ ነሽ ማሬ ብትላት ግን አይንህን ለአፈር ነው የምትልህ... ስለዚህ እንድትወድህ ከፈለክ ልክ ልኳን ንገራት...ካስፈለገ ስድብ ጨመር አርግበት እመነኝ good luck👐
Jun 04, 2025