OliveSloth81687.5
#personal
ሰላም ጋይሶች እንዴት ናችሁ? የሚከራይ ቤት ቂርቆስ ወረዳ 4 በቅሎ ቤት አካባቢ፣ እስከ ሳሪስ አቦ እንዲሁም ላንቻ አካባቢ እስከ 5000 ብር ላገኝ እችላለሁ። ስራ ጀማሪ ነኝ እና ቲንሽየም ብትሆን ችግር የለውም። መረጃ ካላችሁ አጋሩኝ እራሴን ችየ እንዴት እንደምኖር ጨንቆኛል
Jun 03, 20251 engagements
ሰላም ጋይሶች እንዴት ናችሁ? የሚከራይ ቤት ቂርቆስ ወረዳ 4 በቅሎ ቤት አካባቢ፣ እስከ ሳሪስ አቦ እንዲሁም ላንቻ አካባቢ እስከ 5000 ብር ላገኝ እችላለሁ። ስራ ጀማሪ ነኝ እና ቲንሽየም ብትሆን ችግር የለውም። መረጃ ካላችሁ አጋሩኝ እራሴን ችየ እንዴት እንደምኖር ጨንቆኛል
Jun 03, 2025Dm @thunders1
Jun 05, 2025