#health
ሰላም ቤተሰብ ህክምና ላይ ያላችሁ በ ደረቴ በቀኝ በኩል የማቃጠል እና አንደ ቁስል ያመኛል ነገር ግን ሁሌ ጌዜ አይደለም 2ቀን ይቆይና ይተወኛል ሳምባ ብዮ ነበር ምንም ሳል እክታ የለብኝም ሌላ ምልክት የለብኝም እና ምን እንደሆነ ምን ብትነግሩኝ 🙏🙏
Jun 03, 20256 engagements
ሰላም ቤተሰብ ህክምና ላይ ያላችሁ በ ደረቴ በቀኝ በኩል የማቃጠል እና አንደ ቁስል ያመኛል ነገር ግን ሁሌ ጌዜ አይደለም 2ቀን ይቆይና ይተወኛል ሳምባ ብዮ ነበር ምንም ሳል እክታ የለብኝም ሌላ ምልክት የለብኝም እና ምን እንደሆነ ምን ብትነግሩኝ 🙏🙏
Jun 03, 2025ታየው ቶሎ መገ በጣዋት ሄደህ
Jun 03, 2025may be nerve pain lihone yechilal so endih simeta stretching adereg, posture correction, and spine mobility work sera ehi hono kaleteshaleh gn go to doctor may be liver or gallbladder lay yehonal chigeru , don't ignore it eshi
Jun 04, 2025May be liver case ..
Jun 03, 2025