#business
ሰላም Guys ተመርቄ ቁጭ አልኩ እና በራሴ ስራ ልሰራ አረብኩ ውሀ ከማምረቻ ተረክቦ ማከፋፈል ምናምን እንደትብብር በከተማችሁ ላይ አሪፉ የሆነውን ውሀ እና ብዙም ፈላጊ የሌለውን ውሀ ንገሩኝ ጠቁማችሁኝ አተሳካልኝ ወረታ ከፍላለሁ promise!!
Jun 03, 20254 engagements
ሰላም Guys ተመርቄ ቁጭ አልኩ እና በራሴ ስራ ልሰራ አረብኩ ውሀ ከማምረቻ ተረክቦ ማከፋፈል ምናምን እንደትብብር በከተማችሁ ላይ አሪፉ የሆነውን ውሀ እና ብዙም ፈላጊ የሌለውን ውሀ ንገሩኝ ጠቁማችሁኝ አተሳካልኝ ወረታ ከፍላለሁ promise!!
Jun 03, 2025Yes Gold Aqua addis... enezi nachew tefelagi. Kezi betechemari gn ende hasab sew jar new le betu abzagnawn gize migezaw, esunm mayet aykefam
Jun 03, 2025Mn aynet wuha?
Jun 03, 2025መቀመጥ ከደከመህ ቁም።
Jun 03, 2025ጌጃ ሰገጥ🤮
Jun 03, 2025