ይኸ ጥቅስ በቁርዓን ስንተኛው ሱራ ላይ እንዳለ ንገሩኝስኪ እንድሰልም ካደረጉኝና አላህ እውነተኛው ፈጣሪ እንደሆነ ካወኩበት የቁርዓን ጥቅስ አንዱ ይኸን ይመስላል። ሁሉም የተፈጠረው በአላህ ነው ይላል የእኔም ፈጣሪዬ አላህ ነው ብዬ ተቀብያለሁ ይህ ቃል የተነገረለትን አምላክ በማምለኬ እድለኛ ነኝ “በእርሱ በአላህ የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በአላህ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት ቀዳሚና የበላይ ነው፤ ሁሉ በአላህና ለአላህ ተፈጥሮአል
Jun 03, 2025እንዴ ከ መፅሐፍ ቅዱስ ነው እንዴ የተቀዳው? ቀድሞ የተፃፈው መፅሐፍ ቅዱስ እንደሆነ ማንም አይክድም ያውም አዲስ ኪዳን እንኳ 600 ምናምን አመት ይቀድማል ከቁራን ቆላስይስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵-¹⁶ እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው፤ የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው፤ ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል፤ ¹⁷ እርሱም ከሁሉ በፊት ነው ሁሉም በእርሱ ተጋጥሞአል።
Jun 03, 2025