endeka404
#relationships
Guys, የምትወዷት ልጅ ዛሬ ደብሮኛል እስኪ የሚያስቅ ነገር ንገረኝ ብላችሁ መናገር አቅቷችሁ ያውቃል😭😭 እንደዛሬ በራሴ አፍሬም ሆነ ራሴን ጠልቼው አላውቅም ደግሞ እንደእርኩስ ሀርደኛ ገፋፍቼያት እኮ ነው፣ ልክ ያንን ሳየው ጣቴ ተሳሰረ ምን ብዬ ልፃፍ ኪድዬን የምገባበት ነው ያጣሁት፣ ምጠይቀው እንኳን የለኝም ነበር፣ ምን ላድርግ እስኪ ቢያንስ ሌላ ቀንም እንዲሁ ቢፈጠር ምጠቀማቸው ነገሮች አስቀምጡልኝ፣ ሌላ ወንድሜም እንደዚህ አይነት situation ውስጥ ከገባህ ላንተም ይሆንሀል
Jun 02, 202514 engagements