Hey guys please ሙሉውን አንብቡት ♥️ እናቴ ገጠር አባቷ ያወረሳት ብዙ መሬት ነበረ እና የሆነ ጊዜ እዛ ይዛኝ ሄዳ የመሬቱ ወራሽ አድርጋኝ ነበረ (የሆነ ነገር እንኳን ቢፈጠር ብላ ) እና አሁን ነፍሷን ይማረውና ካረፈች ሁለት አመት ሆናት እኔ ግን ምንም አላደረግኩኝም በመሬቱ ጉዳይ እዛ ያለ ሰው ስጠይቅ መሬቱን የሷ ወንድም እንደወሰደው እና እየተጠቀመበት እንደሆነ ነገሩኝ ሰውዬው ደግሞ መሬቱ ለኔ ነው የሚገባኝ እያለ ይጨቀጭቃት ስለነበረ ተጣልተዋል plus ደግሞ ሰውየው ነፍሰ ገዳይ ነው ብዙ ሰው እየገደለ እየታሰረ ይፈታል ...እኔም ሀገሩን ብዙ ስለማላውቀውና ሰውዬው ነፍሰ ገዳይ ስለነበረ የመሬቱን ጉዳይ ላስተካክል ብሄድ እንደሚገለኝ እርግጠኛ ስለነበርኩ ምንም ሳላደርግ ቀረሁ እናቴ ግን በህይወት እያለች የመሬቱን ነገር አደራ ትለኝ ስለነበረ ውስጤን በጣም እየተሰማኝ ነው እናም የምታዝንብኝ መስሎኝ እየተሰማኝ ነው so ሞን ማድረግ ነበረብኝ guys?
Jun 02, 2025Yekirbkie bro ya getere sawe film lay bicha nawe teru realife gin evil nacwe
Jun 02, 2025