'ረ መላ በሉ ወገን... 😣🤕 ከባድ ሳል ነው ጉሮሮዬን በጣም ስለሚፍቀኝ ባግባቡ እንኳን ማሳል አልቻልኩም... ቁስለት ሁላ ሳይኖረው አይቀርም ደም የቀላቀለ ፈሳሽ ነው ሚወጣው... ከዛ ውጭ ሙቀት.. የጀርባ ህመም እና ድካም ይሰማኛል... ፋርማሲ ሄጄ Koldeen ቢሰጡኝም ሁለተኛ ቀኔ ለውጥ አላየሁበትም::
Jun 02, 2025እና ምን እየጠበቅክ ነው ? ሀኪም ቤት ሄደህ ተመርመር እንጂ
Jun 02, 2025