ሰላም 🤗🤗 ልጅነታችሁ ላይ ከእናታችሁ ይልቅ አባታችሁ አጠገባችሁ ቢሆን በሁለት ወንድሞች እና አባት ተከባችሁ ብታድጉ ይህ የሴት ፀባያችሁ ላይ ተፅዕኖ የለውም? ትቢተኛ ነበርኩ ከነኩኝ እደባደብ ነበር ሁሌም ለራሴ አላንስም wrestling እና foot ball እያየን ነው ያደግን ስራ ስሰራም አሁን ድረስ አባቴን ማገዝ ነው ደስ የሚለኝ በአለባበስ እና በሙያ በኩል ጥሩ ነኝ ያው ሴትነቴን አልለቀኩም ያው ወንዶችን አልቀርብም ጓደኝነትም የለኝም እና ወንድሞቼ ስለ ትዳር ምናምን ሲቀልዱ "ሁለት ወንድ በአንድ ቤት" እያሉ ያሾፉብኛል "በአካል እኮ ጥሩ ሴት ነሽ ግን ስነ ልቦናሽ የወንድ ነው" የሚሉት ነገር አለ ምን ማለት ነው እህታችሁን እንዲህ የምትሏት ምን አይነት ባህሪ ቢኖራት ነው? እንዴት ላስተካክለው? Tnx
Jun 02, 2025የጠንካራ ስነ ልቦና ባለቤት ነሽ💪🏽 ሲያስፈልግ እንደሴት አለፍ ሲል ከዛም ጠንከር እያልሽ መቀጠል ነው👐🏽
Jun 02, 2025