#other
Hi Guys, ድመቴ ሴት መስላኝ ነበር ለ 1 አመት ምናምን, ዛሬ ሳይ ፍሬውን አንጠልጥሏል ለካ😂። እና ምንሸት ምንድነው ወንድ ድመት ሚደረገው..... neuter መደረግ ግዴታ አለበት እንዴ...ባህሪያቸው ያስቸግራል፣ ሶፋ ላይ ምናምን ይሸናሉ ማናምን ሚል ነገር አይቼ ነው። ወንድ ድመት ያላቹ ሰዎች, neuter asdergachual ?
Jun 02, 20257 engagements
Hi Guys, ድመቴ ሴት መስላኝ ነበር ለ 1 አመት ምናምን, ዛሬ ሳይ ፍሬውን አንጠልጥሏል ለካ😂። እና ምንሸት ምንድነው ወንድ ድመት ሚደረገው..... neuter መደረግ ግዴታ አለበት እንዴ...ባህሪያቸው ያስቸግራል፣ ሶፋ ላይ ምናምን ይሸናሉ ማናምን ሚል ነገር አይቼ ነው። ወንድ ድመት ያላቹ ሰዎች, neuter asdergachual ?
Jun 02, 2025😂ere sew sra fetual Mnm ayhonem bakh chegru wend dmet siyadg yetefal lebzu gize
Jun 02, 2025😂😂😂 አይ አንቺ... እኔም ወንድ ድመት አለኝ ምንም አይልም.... ብቻ ግን ዝም ብለው ቤት መቀመጥ ስለማይወዱ ፈታ እንዲል አትከልክለው
Jun 02, 2025Yega demet ps4re lay shento koletu beadbabay endiketket tewesnobetal
Jun 02, 2025Weyooo beka setochun dmetoch sefer yasregzachewal 😂
Jun 02, 2025ምናገባኝ ይከካ እየወጣ 😂 ቤት ውስጥ እየሸና እንዳያዝገኝ ነው እንጂ
Jun 02, 2025