ድንግል ሴት ልቧ ድንግል ነው ስነልቦናዋ ድንግል ነው ሞራሉዋም ድንግል ነው ድንግል ሴት ዛሬህን የሚረብሽ ትላንት የላትም አንተን የምታነፃፅርበት ኤክሶችም የላትም trouma የለባትም ሙሾ አታወርድብህም የትዝታ ሙዚቃ አትከፍትብህም ብቻ ወንድሜ ድንግል አግባ !!! አላችሁ ግን በዚህ ዘመን ይኖራሉ ብላችሁ ታስባላችሁ ወንዶችስ?
Jun 01, 2025Sir dingil set ex yelatm yaleh manew😂😂 she may not sleep with them if she is waiting for marriage but she may have multiple ex's keep that in mind🤔 Attention!! Setoch dingil wend kalhone ena be betechristian kalhone endatagebu cos dingil set deserves dingil wend not someone who sleeps around 😉
Jun 02, 2025