Asheber41
#other
ሰላም የሀገሬ ልጆች በሀገርም በተለያዪ ከሀገር ውጪ ላላቹ ሰላማቹ ይብዛ 👋👋👋👋 እባካችሁ በትህትና ነው የምጠይቃች አሁን ላይ ከኢትዮጵያ ውጪ በwork visa የሄዳቹ ሰዎች ካላቹ ወይ የሄደ ሰው የምታውቁ እባካቸው process ስላደረጋቹት ሂደት agency ወይ ደላለ ማወቅ ፈልጌ ነው አሁን ላይ በጣም ብዙ ሌቦች ሞልተዋል መለየት ራሱ ስለሚከብድ ነው 🙏🙏🙏🙏
Jun 01, 202517 engagements