#relationships አረ ሰዎች እባካችሁ ፍርሀት ሊገድለኝ ነው እባካችሁ 😭😭😭🙏በቃ እኔ ወንድ አይደለውም ወንድ መሆን ፈልጋለው ወንዶች አግዙኝ እና ወንድ ልሁን🙏🙏🙏 1.ሴት የመቅረብ ፍርሃት 2.የመደባደብ ፍርሀት 3.አዲስ business የመጀመር ፍርሃት 4.ሪስክ የመውሰድ ፍርሀት 5.አሁን አሁንማ ከፈሪነቴ ብዛት ከቤት ሁላ መውጣት አቅቶኛል በቃ😔😔 እባካችሁ አግዙኝ🙏🙏🙏 20 አመቴ ነው
May 31, 2025Man trust me gym bet gba plus kick box or yehone art temar bcha you will see the change. Ina wend lij sayhone wend tihonaleh yalfal hulum neger kelel argew. Gn wedefit gulbetegna indat hone😊😊
May 31, 2025