MightyBadger21-331.5
#religion
ሠላም እንዴት ናችሁ አባት እንደሌለኝ አንገቴን አልደፋም ብከፋኝም እንኳ ፊቴን አላዞርም እያለኝ አባት እያለኝ ወዳጅ ታዲያ ምን አሰጋኝ .... ሌላ ደሞ ፈረስና ፈረሰኛው በባህር ስጥሞ ቀረ አሳዳጄ ያ ጠላቴ ........ ምናምን እያለ ምዘምረው ካልተሳሳትኩ ዘማሪው ሕዝቅኤል፣ የአባቱን ስም በደምብ አላስታውስም። coz it jas been ረጅም ጊዜ። ምታውቁ ካላችሁ please በጌታ ፍቅር እጠይቃችኋለሁ መዝሙሮቹን ና አልበም ካላችሁ ላኩልኝ።
May 31, 20250 engagements