#health
“ በሞያሌ በMpox የተያዙት ሦስት ሰዎች ናቸው፡፡ በጅማ ዞንም ተገኝቷል። ሁለት የተያዙ አሉ፡፡ በአጠቃላይ በኦሮሚያ አምስት ኬዞች ናቸው የተገኙት ” - የክልሉ ጤና ቢሮ ሰዎች ጉድ እኮ ነው ኧ ምን አሰባቹ። ከ ሞያሌ ከ ቦንዳ እቃ ጋ ወዮ
May 31, 20254 engagements
“ በሞያሌ በMpox የተያዙት ሦስት ሰዎች ናቸው፡፡ በጅማ ዞንም ተገኝቷል። ሁለት የተያዙ አሉ፡፡ በአጠቃላይ በኦሮሚያ አምስት ኬዞች ናቸው የተገኙት ” - የክልሉ ጤና ቢሮ ሰዎች ጉድ እኮ ነው ኧ ምን አሰባቹ። ከ ሞያሌ ከ ቦንዳ እቃ ጋ ወዮ
May 31, 2025Ante ye bonda eka tlaleh, yhininu wore lemawrat yemngatewu bunas?! Mtsm ay yene mecheresha, economy yalastewegnin buna zinjero ysakalet? Bel netelahn lebseh na dnkuan entlalen
May 31, 2025ዘመኑ ከፍ ሌላ ነገር እዛ ድንኳኑን እየጣልን መፍትሄ እንፈልጋለን 🥛🥛ቡናው እንደሆነ ...
May 31, 2025አረ አልሰማህም እንዴ አንዱ ሞተ እኮ ☕️
May 31, 2025የሞተው ደሞ ያ መከረኛ ቫይረስ ይዞት ነው እየተባለ ነው ☕️☕️
May 31, 2025