በቅንነት መልሱልኝ ማወቅ ስለፈለኩኝ ነው አሁን በorthodox ቤተክርስቲያን ድንግልና ለሴት ብቻ አደለም ክብሩ ወንድ ልጅም ድንግል መሆን እንዳለበት ስታስረዳ ንፅሕናውን የጠበቀ ወንድ በሰርጉ ቀን አክሊል(ዘውድ) ይደረግለታል በክብር ይዳራል ራሱን ተቆጣጥሯልና ሽልማት ይሰጠዋል እንዲሁም የቤተክርስቲያን ዲያቆናት ድንግል መሆን አለባቸው ሲያገቡም የግድ ድንግል ሴት መሆን አለባት ከማግባቱ በፊት ድንግልናውን ካጣ ከክህነት ይሻራል እንዲሁም ግብረ አውናን( masturbation) በጥብቅ የተከለከለ ነው አግብቶም ቢሆን ከሚስቱ ከሌላ ሴት ጋር የተኛ ከክህነቱ ይሻራል በፕሮቴስታንት እምነት ልክ እንደዚህ ወንድ ልጅ ድንግል እንዲሆን ይገደዳል ወይ( ይገደዳል ያልኩት ከዲያቆናት አንፃር ነው እንዲሁም በተክሊል ማግባት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው መጀመሪያ ድንግል መሆን እንዲሁም ከንፈር ለከንፈር አንዴም አለመሳሳም ግዴታው ስለሆነ ነው) አስተምህሮታችሁ ካለ ብቻ አዎ በሉኝ የቸርች አገልጋዮቻችሁስ እንዲህ ግልፅ የሆነ ግዴታ አለባቸው ወይ እንዲሁም እስልምና እምነትስ? ለሴት ልጅ ድንግልና ዋጋ እንደሚሰጠው ሁሉ ለወንድ ልጅ ድንግልናስ የተቀመጠ መመሪያ አስተምህሮ አለ ወይ?የመስጂድ ወንድ አገልጋዮችስ ድንግል እንዲሆኑ ይገደዳሉ ወይ? ከማስረጃ ጋር😊 ካልሆነ ሁለቱም የወንድ ሃይማኖት ነው ብዬ እደመድማለው😊
May 31, 2025be Islam, whether its a man or a woman, a sheikh or just a follower, ke gabcha befit yemidereg sotawi gngnunet hulu ZMUT new.
May 31, 2025