ሰላም ሰዎች, online የቦንዳ ልብሶች እሸጣለው። ግን ገዢ ምንም እያገኘው አይደለም። ከQuality፣ ውበት እና ዋጋ አንጻር ችግር የለብኝም። በጣም አሪፍ ሚባሉ high level ያላቸው ልብሶች በጣም በርካሽ ዋጋ ነው ምሸጠው። ግን for some reason ሰው አይገዛም። ወይ ልብስ አዘው ዝም ይላሉ ወይ ይጠይቁና አይገዙም እና I wonder why this is happening እና እንዴት ባደርግ? ምን ባስተካክል ነው ቢዝነሴን ማሳደግ ምችለው?
May 31, 2025Eski share us your channel
May 31, 2025