Goodman229
#food
ቀይ ወይን በኪሎ ዋጋው ስንት ይሆን ? የክዊንስ ሱፐርማርኬት ዋጋን ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል ስንት ብር መያዝ እንዳለብኝ ለማወቅ ነው። Thank you.
May 30, 20253 engagements
ቀይ ወይን በኪሎ ዋጋው ስንት ይሆን ? የክዊንስ ሱፐርማርኬት ዋጋን ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል ስንት ብር መያዝ እንዳለብኝ ለማወቅ ነው። Thank you.
May 30, 2025ውይ እኔም ማወቅ እፈልጋለሁ እሱን ነገር
May 31, 2025በመጨረሻም ራሴ ክዊንስ ሱፐርማርኬት ሄድኩ! እናም የቀይ ወይን ዋጋን ማወቅ ለሚፈልግ ለመጠቆም ያክል! አንድ ኪሎ ቀይ ወይን ዋጋው 1,650 ብር ቢሆንም በኪሎም ሆነ በግማሽ አይሸጡም! ተዘጋጅቶ የተቀመጠ 750+ ግራም አካባቢ የሆነ አለና እሱን በ 1,300ብር ገዛሁ! መልካም ቀን!
May 31, 2025@albastrosvibes
May 31, 2025