🚨🚨 ሰላም ሰዎች አንድ አስቸኳይ ጥያቄ አለኝ የአከራይ ተከራይ ውል የ 2 አመት ዋጋ ጭማሪ እንዳይደረግ ተከራይን ማሶጣትም እንደማይቻል ተወስኗል ። ግን አከራያችን በውስጥ ለውስጥ ፋዘርን በማስፈራራት 2 ወር ጊዜ ከቤት ለቀን እንድኖጣ አርጋለች ። የህግ ባለሙያ ሊያግዘኝ ሊረዳኝ ሚችል አለ?
May 30, 2025...ከላይኛው ምላሼ የቀጠለ... ግን ባትዋዋሉ ራሱ ቅጣቱን ከፈቀዳችሁ መክሰስ ሚቻል ይመስለኛል... ይህ ህግ ከወጣበት ግዜ አንስቶ ውል ያልፈፀመ ማንኛውም አከራይ "ካልተሳሳትኩ" የ2 ወር ሂሳብ ይቀጣል .. ተከራዮ ስንት እንደሚቀጣ ባላውቅም ከመውጣታችሁ በፊት አማክሩ ሰዎችን :: ግን ውል ሊኖራችሁ ግድ ነው ለመከራየታችሁ ካለዛ ከባድ ነው አሁን ያልኩትን ማራመድ... በህጉ እኔ ባዶ ነኝ ግን ይህንን ጥያቄ ጠያይቄ እመለስልሀለው ወንድሜ የህግ አካላትን🙏🏾
May 30, 2025