Slame endete nachu kzi befietme teyeke nbeer ebakachue erdugne after breakup endete nwe yhonachehute specially setoche btame anxiety ysmagnale srame mesrate alchalekume bzae laye ybebete weste chegereme ale e ena endete new ngerecochen ymtekuakuamuet btamème new michenekegn
May 30, 2025ማንኛው ሰው Relationship ውስጥ ሲገባ/ ስትገባ ጥሩ ነገሩን ብቻ አስቦ መግባት የለበትም/የለባትም፤ መጥፎ ነሮችም እንዳሉ አምኖ እራስን ማዘጋጀት እና እንዴት ማለፍ እንደሚቻል ማወቅ ይጠበቅበታል/ይጠበቅባታል። ሰው እስከሆን ድረስ መሳሳት፣ በሀሳቦች አለመግባባት፣ በምርጫ አንድ አለመሆን፣ እውቀት እየጨመረ ሲሄድ የአመለካከት ለውጥ መምጣት፣ ማቹር ስንሆን ለነገሮች ያለን እይታ መቀየር… ይኖራል ያኔ አለመግባባት ይፈጠር እና መለያየት ይመጣል። እንደዚህ አይነት ነገሮች እንደሚያጋጥሙ ቀድሞ መረዳት እራስን ከድብርት እና ከጭንቀት ብሎም ከአላስፈላጊ ድርጊቶች እራሳችንን ማዳን እንችላለን። ከድብርት ለመላቀቅ ይህን ያድርጉ 👉 ችግሩን ለመፍታት መሞከር 👉ችግሩ እንዳለፈ ማመን 👉ከችግሩ መማር ያለብንን መማር 👉ፀሎት ማድረግ 👉ከሰዎች ጋር ማውራት 👉 ስፖርት መስራት 👉የእግር ጉዞ ማድረግ 👉ይህ በህይወት ውስጥ ሊያጋጥም የሚችል ነገር እንደሆነ ማመን። መልካሙን ሁሉ ተመኝው! በእርታ፣ በእርቺ ፣ እንበርታ!
May 30, 2025