#education
ሰላም ሰዎች እኔ የሪሚዲያል ተማሪ ነኝ እና የምማረው 4subject ነው አሁን ፈተና ደርሶአል ውጤት ከትምህርት ሚኒስተር ከ 100% ነው የሚያዘው እና ያው ግማሹን ያመጣ ነው የሚያልፈው እና 4subject አለ ብዬሻለው English ,maths history and geography ነው እና ስንት ስንት ባመጣ ነው የማልፈው
May 30, 20255 engagements
ሰላም ሰዎች እኔ የሪሚዲያል ተማሪ ነኝ እና የምማረው 4subject ነው አሁን ፈተና ደርሶአል ውጤት ከትምህርት ሚኒስተር ከ 100% ነው የሚያዘው እና ያው ግማሹን ያመጣ ነው የሚያልፈው እና 4subject አለ ብዬሻለው English ,maths history and geography ነው እና ስንት ስንት ባመጣ ነው የማልፈው
May 30, 2025Bro university erasu yaskorijal ende aminaw kehone. Le tyakeህ gin hulunim gimash gimash kametak talfalek
May 30, 2025እስኪ ተረጋጋና እራስህን ጠይቅ ብሮ🙆🏽♂️
May 30, 2025maths ትምህርትን 0 ስለምታመጣ ሌሎቹን 66.6 ማምጣት አለብህ እንዴት ግን 12 ደረስክ
May 30, 2025ለ ብሪቱ የፃፍከውን ነው እንዴ ኮፒ አርገህ ምጠይቀን
May 30, 2025Damn😂😂😂
May 30, 2025