DN3
#business
ሰላም ክብራን paper bag( የወረቀት ወያዛ) ስራ ላይ የተሰማራችሁ ካላችሁ እሰቲ ስትጀምሩ ስለገጠማችሁ ፈተና የምትሉት ነገር ንገሩኝ እኔ ወደ እዚህ ስራ ገና እየመጣው ነው እና ደንበኛም እንዴት ላገኝ እንደምችል እስቲ ከልምዳችሁ አካፍሉኝ። አመሰግናለሁ
May 30, 20250 engagements

May 30, 2025