Hello family ወንድማችሁን ከ ውርደት ከ ቅሌት ጠብቁት ምነ መሰላችሁ በሆነ ምክንያት ወደ ውጭ ልሄድ ነው እና Air plane ባለፈበት አልፌ አላቅም ምን ማድረግ ምን መሆን እንዳለብኝ ምን እንደሚደረግ አላቅም እና እንዴት እንደማረግ እንደምሳፈር ንገሩኝ እዛ ውስጥ ገብቼ እንዳላፍር እንዳልዋረድ
May 29, 2025Let this kind of problem locate me🙏
May 30, 2025