ሙስሊም እንድሆን ካደረገኝ የቁርዓን ጥቅስ አንዱ፦ እስልምና ከክርስትና በፊት ከአብርሃም በፊት እንደነበረ አላህ የሚባል አምላክ ያመልክ እንደነበረ አውቄ ያመንኩት በዚህ ነው፦ ስንተኛው ሱራ ላይ እንዳለ ንገሩኝስኪ "...አላህም አባታችሁ ኢብርሂም ቀኔን ያይ ዘንድ ሐሤት አደረገ፥ አየም ደስም አለው። አላቸው ክርስቲያኖችም፦ ገና 2ሺ ዓመት ያልሆነህ ኢብርሂምን አይተሃልን? አሉት። አላህም፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ኢብራሂም ሳይወለድ እኔ አለሁ አላቸው።
May 29, 2025“ኢየሱስም፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብርሃም ሳይወለድ እኔ አለሁ አላቸው።” — ዮሐንስ 8፥58
May 29, 2025