#society
#society #urgent Guys help me to find out. ምን መሰላችሁ እኔ ዘንድሮ ማትሪክ ፈተና እወስዳለው እና አመቱን ሙሉ በጣም እየተወዛገብኩ ነው። ምክንያቱም ደሞ family case ነው እና ለመግለፅ እራሱ ይከብዳል እና የመጀመሪያ እና አንድ ልጅ ነኝ :: በትምህርቴ ደሞ አሪፍ ሚባል ውጤት ያለኝ ሰው ነኝ ነገር ግን አሁን ምንም focus እያረኩ አደለም እና ሃሳቤ ሁሉ አሁን ባልኩአቹ ነገር ተበታትኗል ፤ በዛላይ ውጤቱን ማምጣት እፈልጋለው የ family ነገር እያሳሰበኝ ነው ማማክረው ሰው ስላጣው ነው ፤ ምን ትመክሩኛላችሁ and additionally am tired of being arbitrator please help me 🙏🙏🙏 By: Loll 👨 Status: Previewing
May 29, 20254 engagements