PhiIosopher2404
#society
በናታቹህ please አትለፉኝ🙏🙏 ለወንድ ልጅ እሚወጡ ምርጥ እና ደስ ሚሉ(rare) የመፀሀፍ-ቅዱስ ስሞች ንገሩኝ አደራ😁
May 28, 202514 engagements
በናታቹህ please አትለፉኝ🙏🙏 ለወንድ ልጅ እሚወጡ ምርጥ እና ደስ ሚሉ(rare) የመፀሀፍ-ቅዱስ ስሞች ንገሩኝ አደራ😁
May 28, 2025Alador✨
May 28, 2025Minas
May 28, 2025ባስልኤል
May 28, 2025የመፅሀፍ ቅዱስ ስሞች ለወንድ ፣ የእብራይስጥ ስሞች ለወንድ እና የግዕዝ ስሞች ለወንድ ብለህ/ሽ google ላይ search አድርግ/ጊ then በብዙ platform ያመጣልሀል/ሻል like website link, YouTube , tiktok , facebook.... እና ብዙ ነው ያለው መርጣችሁ ውሰዱ
May 28, 2025ጰርጰርዮስ, Edomiyas, ፈኮል, ቤርዛቤል, አዛሄል, በርናባስ, ሕዝቅኤል, ኬልቅያስ, ሆሴዕ, መልከጼዴቅ, ሚልኪያስ, አቤሜሌክ, አኪያ, ኢዮራም, ኢዮርብዓም, ኢዮአብ, ኤልሳዕ, ይሳኮር, ዮአኪን, ዮፍታሔ , ጌርሳም, ኦዶኒራም
May 28, 2025Sador, Adera, Rodas✨
May 28, 2025አቤሴሎም
May 28, 2025Leonidus It mean sun of a lion
May 28, 2025ፊልሞን... ኢዮአብ 😊
May 28, 2025Eyobed
May 28, 2025Abenezer 😎
May 28, 2025ሉሲፈር
May 28, 2025