ሠላም እንዴት ናችሁ አንዳንዴ ከየት መጣ እንዴት ለምን ብየ ብጠይቅም መመለስ የማልችለው depression ሰውነቴን ውርር ያደርገኛል። የምረን ነው ምላቹ ምክንያት አልባ የሆኑ ጭንቀት! ትንሽ እረፍት ላድርግ ምናልባት ይተወኛል ብየ ብልም እንቅልፍ ከየትአባቱ ልመጣ ነው? ወጣትነቴን ማጣጣም ብፈልግም ራሴን ማሸነፍ አቅቶኛል። ቀኑም ማታውም ለኔ ሌሊት ነው። እሺ በቃ እንደምንም ብየ መንፈሳዊ ህይወቴን ላስተካክለው ብየ ብሞክርም ምንም ጠብ የምል ለውጥ አላየሁም። እንድያውም አንዳንዴ ይህች ዓለም በጭራሽ ለኔ እንደማትሆነኝና ምናልባት በዚህች ምድር በህይወት ከምመላለሱ ሰዎች መሐል ትርፍ እንደሆንኩ ይሰማኛል። I know ምድር ላይ survive ማጀፈድረግ is a big thng እንደሆነ ግን ለኔ አይሆንም። መጥፎ ዕድል ነው ያለኝ። ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሳባቅታኒ?
May 28, 2025For real man I feel same too. At first I thought there is no explanation for my conditions. but as I explore more about my self I understand the reason. Right now I just stopped worrying and start living. And I would say It's all about chemical imbalance in brain. You can change that. Avoid negativity, start exercising, eat health, get good sleep, do what you can to be successful (no more/no less).
May 28, 2025