#personal
በኔ የደረሰ በማንም አይድረስ ዛሬ ምን ሆንኩላቹ መሰላቹ ጓደኛዬ class መምጣት ከዛ ሰላምታ ተጀመረ ከዛ እኔን ሰላም ያለ መስሎኝ ሰላም ስለው ለካ ከኔ አጠገብ ያለችውን ልጅ ነው ሰላም ያላት ለዛውም ካንዴ ሁለቴ ነው እንዲ የሆንኩት ዛሬ አይይይይይ ቅሌት ብርቄ አይደለም
May 27, 20255 engagements
በኔ የደረሰ በማንም አይድረስ ዛሬ ምን ሆንኩላቹ መሰላቹ ጓደኛዬ class መምጣት ከዛ ሰላምታ ተጀመረ ከዛ እኔን ሰላም ያለ መስሎኝ ሰላም ስለው ለካ ከኔ አጠገብ ያለችውን ልጅ ነው ሰላም ያላት ለዛውም ካንዴ ሁለቴ ነው እንዲ የሆንኩት ዛሬ አይይይይይ ቅሌት ብርቄ አይደለም
May 27, 2025ወንድሜ ይሄ አስተሳሰብህ ይገልሀል ፣ እውነቴን ነው አሁን ላይታወቅህ ይችላል ወደፊት ግን ይጎዳሀል ሰው ምን አለ ብለህ አትጨነቅ ራስህን ቢከብድህ እንኳን እራስህን ድፍን መሆን (ሰው ምን አለ ብለህ አለመጨነቅ )አለማምደው እመነኝ ስኬታማ ትሆናለህ
May 27, 2025አንቺ አርሰናል ነሽ እንዴ ሁሌ የምትጓጊው
May 27, 2025እኔ ሁሌ ነው ምገረጣው አይዞህ ካንተ የባሰም አለ😭😫
May 27, 2025✨Grab stunning thrifted gems at unbeatable prices, starting from just 300 birr!✨ https://t.me/inspo_Thrift_store
May 28, 2025✨Grab stunning thrifted gems at unbeatable prices, starting from just 300 birr!✨ https://t.me/inspo_Thrift_store
May 27, 2025