ሰላም:: ቤት መቀየር ፈልጌ ነበር:: አዲስ አበባ ውስጥ የመስጊድ ጩኸት የሌለበት ሰላማዊ ቦታ ጠቁሙኝ:: እኔ ምንም አልልም የሰላም እንቅልፍ እንደነሳችሁን ፈጣሪ የእጃችሁን ይሰጣቹሀል:: ምን አይነት ዘግናኝ ጊዜ እያሳለፍኩኝ እንዳለሁ ፈጣሪ ያውቃልና ለመፍረድ እንዳትቸኩሉ:: አመሰግናለሁ::
May 27, 2025Shromeda, ferensay, winget ❤️💙💙 no sound pollution that much
May 27, 2025