ሰላም ASTU ተማሪ ነኝ i don't know why ግን በጣም ራሴን እየጠላዉት ነዉ ብዙ ሰዉ ከቦኝ እያለ ብቸኝነት ይሰማኛል ሁሉም ነገር እያስጠላኝ ነዉ even ፀሎት ራሱ ትቻለዉ ምን ላርግ ?ፕሊስ
May 27, 2025መፀለይ ካቃተህ መፍትሔው መፀለይ ነው። ስለዚህ እንደምንም ብለህ ለመፀለይ ሞክር
May 27, 2025ሰላም ASTU ተማሪ ነኝ i don't know why ግን በጣም ራሴን እየጠላዉት ነዉ ብዙ ሰዉ ከቦኝ እያለ ብቸኝነት ይሰማኛል ሁሉም ነገር እያስጠላኝ ነዉ even ፀሎት ራሱ ትቻለዉ ምን ላርግ ?ፕሊስ
May 27, 2025መፀለይ ካቃተህ መፍትሔው መፀለይ ነው። ስለዚህ እንደምንም ብለህ ለመፀለይ ሞክር
May 27, 2025ፀልይ/ዪ ሰው ኖረም አልኖረም it doesn't matter ዋናው እግዚአብሄር ነው loneliness ሚጀምረው ከፈጣሪ ስንርቅ እንጂ ከሰው አይደለም The World is pranking us ነቃ እንበል እንጂ:: እመቤቴን as a best friend አርገሽ/ህ ያዛት/ዣት(from experience)
May 27, 2025Ene ye astu temari negn counseling team nw magelegelew ena fekadegna kehonk bezi account awaragn @Samsi27
May 27, 2025ፀልይ
May 28, 2025Ene adama negn, aastu (aa) temari negn gn bezu gize ezi new masalefew, ke jelesochega sweta gamezone, arif buna yalebet iyehedn metetat ena mawrat new serachn, andande weta weta malet kefelek hit me up
May 27, 2025አንፊ ቁጭ ብለህ/ሽ በደንብ አስብ ወደ አምላክህ ፅልይህ ቢያንስ ከእራት በኋላ ወደ ሀይማኖት ተቋም ሄድ ይሄ ያልፋል በዚህ ጊዚያዊ ስሜት don't bother......5 አመት ኪሎዬን ጨርሼ አሁን ግን Astu በመማሬ የምንኮራበት ጊዜ ላይ ነኝ....ደሞ ዶርምህ ቁልቢ ከሆነ✌️
May 27, 2025