#society
ሰላም ለናንተ ይሁን የሀገሬ ልጆች ለሰጣችሁኝ መልሶች ከልብ አመሰግናለሁ. እና ግን መልሶቻችሁ አብዛኞቹ በዚህ ጊዜ የሚቀየሩ አይነት አይደሉም በዋናነት የኑሮ ውድነቱን አስመልክቶ ማለት ነዉ ስለዚ በልማት ደረጃ እና በኢንፍራስትራቸር ላይ ለውጥ ያስፈልጋል የምትሉትን ብንወያይ እና ሃሳባችሁን ብትሰጡኝ ደስ ይለኛል:: ሌላው ጥያቄ ደሞ "ከፍየም ራሱ ይሄ ችግር ቢፈታልኝ " የምትሉት ነገር አስረግጣችሁ ብታስቀምጡልኝ እላለሁ በተረፈ ደግ ደጉን እመኝላቹሃለው
May 26, 20254 engagements