ሰላም ምክር ፈልጌ ነው በፍቅር ወደ 4 አመት ሆኖናል የተዋወቅነው ግቢ ነው እና የርቀት ፍቅር ነው የጀመርነው እና ቤተሰብ እና ጓደኞቿ በጣም ግፊት ያረጉባታል ከኔ ጋር እንዳትሆን አሷ ደሞ በጣም ትፈልግ ነበር ከኔ ጋር መሆን ዶክሜንት ጭምር ላክልኝ ትለኝ ነበር ያለችበት ስራ ልትፈልግልኝ እኔ ደሞ በመዘናጋት በተደጋጋሚ ብትጠይቀኝም ሳልክላት ቀረው ሳንገናኝም ብዙ ቆየው የኔ ናት በሚል እሳቤ ነበር እና የሆነ ግዜ ላግባሽ እያለ ሚጠይቃት ልጅ ነበር እና ከአመት በፊት የሆነ እቃ ምሰጥሽ አለ ብሎ ይቀጥራታል በወቅቱ ተጣልተን አናወራም ነበር ከዛ የሚጠጣ ነገር ምንም አያረግም ብሎ ሰጣት ከዛ ጠጣች እና አደሩ ማለት ነው እና ሁሌ ደውዬ ሳወራት ታለቅሳለች አፈቅርሻለሁ ስላት በጣም ነው ምታለቅሰው እኔም በተደጋጋሚ ስጠይቃት አትናገረኝም እንዳላጣህ ፈራው ትለኛለች እኔም ግራ ገባኝ እና ሁሌም አፈቅርሻለሁ ስል በጣም ነው ምታለቅሰው ሳልደውል ከጠፋው ትናደዳለች እና በራሷ ነገረቺኝ ይሄ ነገር እንደተፈጠረ በጣም ደነገጥኩ በጣም አለቀሰች ግራ ገባኝ ጓደኞቿ ሁላ ደውለው ነገሩኝ ለቤተሰቧ ጭምር ልሞት ነው ብላ ነገረች ብቻ ያችበት ያሉ ሰዎች ጭምር በስልክ ስታለቅስ ስለነበር ይቆጧት ነበር በጣም እያለቀሰች ነው ምትለምነኝ ተሳስቻለው ይቅር በለኝ አልደግመውም ብላ እና ምን ላርግ ግራ ገባኝ ?? ብዙ ግዜ ልትነግረኝ ፈልጋ በጣም ትጨናነቅ ነበር ምን ላርግ
May 26, 2025kantega mhon batfelg ena kesuga mhon btfelg kesbekes trkhalech enji ewnetun negra ykr belegn atlhm man
May 26, 2025