I have a question for christians✝️ Why u say jesus le hatyatachn teseqele??? 1 sew be rasu enji be lelaw hatyat meteyeq alebet??? In this bible verse it shows the reverse, so i need your answers Thank u
May 26, 2025ይሄ እያወራው ያለው ስለምን እንደሆነ እኮ ግልፅ ነው። ቆይ በሙሴ ህግ ብዙ የሀጥያት ቅጣቶች ነበሩ አባት ባመነዘረው ልጅ ይወገራል ማለት አደለም። ግን በመጀመርያው ሰው በአዳም ምክንያት አደል የሰው ልጅ ከኤደን ገነት የወጣው? ።ይሄም የተፃፈው የሰው ልጅ በአዳም ምክንያት ከሞተ እና ከኤደን ገነት ከወጣ በኋላ ነው። ስለ ሀጥያት አጀማመር እና ስለሀጥያት ወደ ምድር መግባት ግን bible ሚለው አለው። ሮሜ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁸ እንግዲህ በአንድ በደል ምክንያት ፍርድ ለኵነኔ ወደ ሰው ሁሉ እንደ መጣ፥ እንዲሁም በአንድ ጽድቅ ምክንያት ስጦታው ሕይወትን ለማጽደቅ ወደ ሰው ሁሉ መጣ። ¹⁹ በአንዱ ሰው አለመታዘዝ ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ መታዘዝ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ።
May 26, 2025