ሰላም ወንድሞቼ እና አሕቶቼ ኢትዮጵያ ውስጥ ያላችሁ ሁሉ የሚቸግራችሁ ነገር ምንድ ነዉ ሶስቱን ጥቀሱልኝ Surprise አለኝ ሁላችሁም ተሳተፉልኝ
May 25, 2025"ለሰው ልጅ 7 መሰረታዊ ነገሮች ያስፈልጉታል 1 ኛ ገንዘብ 2ኛ ገንዘብ 3ኛ ገንዘብ 4 5 6 7 ገንዘብ አለቀ " ሰለሞን ሙሄ
May 26, 2025ሰላም ወንድሞቼ እና አሕቶቼ ኢትዮጵያ ውስጥ ያላችሁ ሁሉ የሚቸግራችሁ ነገር ምንድ ነዉ ሶስቱን ጥቀሱልኝ Surprise አለኝ ሁላችሁም ተሳተፉልኝ
May 25, 2025"ለሰው ልጅ 7 መሰረታዊ ነገሮች ያስፈልጉታል 1 ኛ ገንዘብ 2ኛ ገንዘብ 3ኛ ገንዘብ 4 5 6 7 ገንዘብ አለቀ " ሰለሞን ሙሄ
May 26, 20251,genzeb 2,genzeb 3,genzeb
May 26, 2025ምናልባት እርሶ እዉነት ጠቅላይ ሚኒስቴራችን ከሆኑ ፣ ያዉ መቼስ አያረጉትም አይባልም እርሶ 1. እኔ ደህንነት ሆኘ ሀገሬን ከዉስጥ ጠላት መጠበቅ እፈልጋለሁ ቢመቻችልኝ 2. አንድ አዲስ የፌደራል ከተማ ቢቋቋም እና ህይወትን እንደ አዲስ መጀመር ሚቻልበት መንገድ ቢኖር ለወጣቶች ብቻ የተሰራ ከተማ 3. መንግስት የቻለዉን ሁሉ እያደረገበት ያለዉ የሰላም ጉዳይ ተጠናክሮ እንዲቀጥል
May 26, 2025ፈጣሪን ማጣት ነው ችግር የሆነብን
May 26, 2025House, Car, Good Job
May 26, 2025ከእውቀት እና ከገንዘብ ገንዘብብብብብብብብብብብ💀🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
May 26, 2025Genzeb, nuro wudnet, ena selam
May 26, 2025አው ገንዘብ የ ሁሉም ሰው ችግር ነዉ ተብሎ ሊታሰብ ይችላል ምንም የሚደበቅ እውነት አይደለም ግን ደግም መስተካከል የሚችል ነገር ነዉ ያለንን አቅም በትክክል መጠቀም ከቻልን ግን እኔ አሁን ገንዘብ ሳይሆን ዋናው ችግሬ ያለኝን ትልቅ ህልም ያውም ብዙዎችን ሊጠቅም የሚችል ነገር ሊሰማኝ እና ከገንዘብ ውጪ አንድ ነገር አለ እሱን ሚያደርግልኝ ሰው ነዉ ያጣሁት By: Anonymous 👨 🎖 8 rep a few seconds ago
May 26, 20251, family problem 2, Psychological problem 3, Financial problem😭😭😭
May 26, 2025እንዴ አብይ surprise ልታረገን
May 26, 2025ገንዘብ 🤑🤑🤑🤑
May 26, 2025ገንዘቦ ነዋ
May 26, 2025Now we call this, identity theft🙄
May 26, 2025😂
May 26, 20251.በ dollar እና ብር መሃል ያለው gap...
May 26, 2025ደህና መሪ ነው የቸገረኝ
May 26, 20251.money 2.money 3.money .. . . . Money....
May 26, 2025House , car and money
May 26, 2025ገንዘብብብብብብብብብብብብብብብ
May 26, 2025Sera asqetrugn ebakachu🙏🙏
May 26, 2025ጋሽ አብይ ያበደ ቤትና ያበደ መኪና ግዛልኝ🙌
May 26, 2025እቤት ብቻ ሌላው ትርፍ ነው
May 26, 20251. selam 2. Mgb 3. Wha
May 26, 2025