SPBD46.5
#education
ድሬዳዋ ለምትኖሩ ቴክኒክ ባዶ ክፍሎች አሉ እና እዛ እየሄድኩ ከ7:30 እስከ 11 ሰአት ድረስ አጠና ነበር አሁን ግን ከልክለዋል ፤ እና ምናልባት የምታቁት ቦታ ካለ ላጠና የምችልበት 1)pc ይዤ ነው የምሄደው እና የምሰካበት እና charge የማረግበት ቦታ ቢሆን 2)ምናልባት ባዶ ክላስ ቢሆን ይመረጣል 3)7:30 -11 ሰአት ነው መጠቀም የምፈልገው እና በዘሰአት ክፍት የሚሆን እስቲ እንደዚህ አይነት ቦታ ካወቃችሁ ንገሩኝ
May 25, 20252 engagements