Selam ለሁላቹም ይሄን ቻናል ከጊዜ ወደጊዜ ወደማይሆን ነገር እየወሰድነው ነው የሀሳብ እርዳታ ከመጠየቅ ይልቅ ወደ ሀይማኖት ክርክር መበሻሸቅ እየሄድን ነው:: ማንም ሰው የፈለገውን ሀይማኖት መከተል መብት አለው so ሁሉም የራሱን እምነት በ ግሉ ይከተል::channelun ባንረብሽ እላለው Adminoch እርምጃ ብትወስዱ አሪፍ ይመስለኛል
May 25, 2025Thank DagiClown for that. He is the admins lil bitch, thats why they keep him around
May 25, 2025