የስህተት ትምህርት ሚከተል
May 24, 2025የስህተት ትምህርት ሚከተል
May 24, 2025መፅሀፍ ቅዱስ ትክክል ባልሆነ አረዳድ ተረድቶ ራስንም ህዝብንም ማሳት ምንፍቅና ነው። like ....ኦር..
May 24, 2025መናፍቅ ማለት ሙሉ ያልሆነ ግማሽ ወይም መንፈቅ ሲሆን የተሳሳተ አስተምሮ ሚከተል መናፍቅ እናለን መሉ ስላልሆነ
May 24, 2025Gira yagabal yezig hager huneta. Koy esti and sew midnew ena ye semay mengestun miwersew orthodox silehone becha nw weys be Eyesus silemiamen becha nw?
May 24, 2025Btw tyakew what is the word "mnfkna" mean meselegn aydel lemndew gn melashoch melsochachu lay haymanotachun ketachu eyandandachu ፅንፍ yeyazachut 😁
May 24, 2025Maybe Albert was right about the 3rd world war
Jun 18, 2025የሚፈልገውን ይዞ ደስ የማይለውን የሚተው ትምህርቱ የፈለገ እውነት። ቢሆን ደስ ካላለው አይቀበልም ግማሽ (መንፈቅ) መናፍቅ ይባላል ።
May 25, 2025መናፍቅ፦ ነፈቀ ከሚለው ስርወ፟ ግስ የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም ከፈለ ማለት ነው፡፡ ኑፋቄ ደግሞ ከፍሎ ማመን ማለት ነው፡፡ መናፍቅ ደግሞ ከፍሎ የሚያምን ማለት ነው፡፡
May 24, 2025ጴንጤ
May 24, 2025