ዛሬ ደግሞ እስካሁ ባልተነኩት መናፍቃን በየይሖዋ ምስክሮች AKA በጅሆቫ ዊትነስ (JV) ላይ እንሂድባቸው እስኪ... ለእኛ ሀገር አናሳ ምንፍቅና ቢሆንም ሌሎች በተለይ ኢስተርን ኦርቶዶክስ ሀገራት ግን አስቸጋሪ መናፍቃን እንደሆኑ አንድ ግሪክ ሚገኝ ወንድሜን (ታቁት ይሆናል "ስፒሮስን" የዛሬ አመት በአንድ ጉዳይ ስንወያይ እንደነገረኝ ትዝ ይለኛል) እስኪ ከላይ አታች ያደረኳትን PDF አንብቧት ለጠቅላላ እውቀትም ለጥንቃቄም... ካላችሁም JVዎች ሀሳብ ስጡበት በአቅማችን እንመልሳለን ላቅ ካለም በሽ መምህራን ስላሉ ጠይቀን እንመጣለን አያሳስብም 😎... ከዛ ይህ እንደተፖሰተ በኮሜንት ከስር ሌላ PDF እለቃለሁ ለጥያቄዎቻቸው እና ለሙግታቸው ምላሽ የተሰጠበትን:: #ኦርቶዶክስ_መልስ_አላት (ለቅን ልባም ጠያቂዎች)🫡
May 24, 2025ቤተክርስቲያን ሄደህ ለምን አትሰብክም እኛ ምናገባን😆
May 24, 2025