ሰላም አንዴት ናቹ 24 amte ነው designer ነኝ የተማርኩት bdgree ነበር ቤተስቦቼ ክፍል አገር ናቸው አንድምርዳቸው እና እንደምለወጥ ትልቅ ተስፋ ነበረኝ ያው ተስፋዬ ባንዴ ሱቅ ክፍታለው ሳይሆን በቀላሉ በትንሽ ነገር ቤት ወስጥ እየሰራው እለወጣለው ብዬ ነበር ግን machine ለመግዛት ተቀትርኩ 7ወር ሆነኝ ይቆትብኩት 21k ብቻ ነው 😏 በዛ ላይ ተጠራቀመልኝ እያልኩ ወጭው ይብዛል 😭 እና በጣም አድካሚ ነው ሚያግዘኝ ሰው የለም በጣም ግራ ግብቶኛል ምንም ተስፋ አጣው ስንት ወር ሰርቼ ነው machine ምግዛው? ምቼ ነው hiwoten ሚቀየረው ወጣቱ አልፎልታል ምን ሰርቶ ነው ticktok ላይ ብዙ designer ሳይ... 🥹 ብቻ እንደኔ hiwot የከብዳችሁ አስኪ ሃሳብ ስጡኝ ብር በምን መንገደ መበደር እችላለሁ? ምን ላድርግ ማሲዘው ነገር የለኝም ያለወበት ድብርት ሃሳብ ግራ መጋባት ዝም ባለ ስሜት ሊገለኝ ነው ብቻ የሆነ ትንሽ ተስፋ አሳዩኝ እስኪ አቅም አጥቻለው 🥹🥹
May 24, 2025ሶሻል ሚዲያ ላይ ምታያቸው አብዛኞቹ የቅባት ልጆች ናቸው ከባዶ ተነስቼ በአንዴ ሳክስ ነው ወይ ሹገር አጫውተው ወይ ኮንትሮባንድ ወይ ሰርቀው ወይ ሰልበው ነው ማን በርታ አንተ እንሱን እያየህ አታነፃፅር ሰግጠህ ስራ
May 24, 2025