ሙሃመድ #የእዉነት ነብይ ለመሆኑ እና እስልምና ከሙሃመድ በፊት ስለመኖሩ በማስረጃ የሚያስረዳኝ ሙስሊም ይኖራል??
May 24, 2025አዎ ቁርዓን በቂ ማስረጃ ነው።
May 24, 2025ሙሃመድ #የእዉነት ነብይ ለመሆኑ እና እስልምና ከሙሃመድ በፊት ስለመኖሩ በማስረጃ የሚያስረዳኝ ሙስሊም ይኖራል??
May 24, 2025አዎ ቁርዓን በቂ ማስረጃ ነው።
May 24, 2025Yes bro ask what ever you want and i will show u
May 25, 2025በቅድሚያ ለእስካሁኑ በደረስኩበት መላሾች ብዙ ምጠይቀው እንዳለኝ ሆኖ .. አንተን ግን ይህንን ቅልብጭ ያለች ቀጥተኛ ግን ሰንሰለቱ ረጅም ውይይት ሚያስከትል ስለጠየክ 🙏🏾 ክበርልኝ.. አሁን እጀምራለሁ ለእያንዳንዱ መላሽ ነን ባዮች.... (ዌዘር ዩ አር ክርስትያን ኦር መናፍቅ {ፕሮቴስታንት/ሙስሊም} ወይም ኤቲስት) ጠያቂያችን አም ዊዝ ዩ ፎር ዘ ሴክ ኦፍ ኦንሊ ዚስ ኮንቨርሰሽን😇... ይህንን ያልኩት ነገ ከእኔ እምነት ተቃራኒ ቦታ ብትቆም ወደኃላ እንደማልል ፊርማዬን እያስቀመጥኩ መሆኑ በግልፅ በአደባባይ እንዲታይ ነው 😇 በሌላ አትውሰደው..
May 24, 2025ከልጁ ጋር የነበረው ክርክር በዚህ መልኩ በውስጥ መስመር አልቋል😃 #asķer የጠየከው ጥያቄ በቂ መልስ እንደሌለ አስመስክሬልሀለው። ስለዚህ ነብያት #ሙስሊም አይደሉም🙌
May 27, 2025ከቁራንም ከሀዲስም ብዙ ማስረጃ አለ surah aq 69:40-43 Sahih bukhari 1/1 እስልምና ከ ነብዩ በፊት እንደነበረ ማስረጃ ከፈለክ surah al bekera 2:132 Surah al anam 6:161 Ke hadis kitan al iman የተለያዩ scholaroch ያረጋገጡበት ብዙ ፅሁፎችም አሉ ለምሳሌ ibn taymiyah Imam al -qurtubi Btw ከመፅሀፍ ቅዱስ ሁላ ስለ ነብዩ ሙሀመድ(S.a.w) ትክክለኝነት ላሳይህ እችላለው ነገር ግን ለመማማር ቢሆን የጠየከው arif new
May 24, 2025