ሰላም ሰዎች እንደምንድን ናቹ አንድ ወሬ ሰምቼ ነበር ምን መሰላቹ..ባይዘወይ የ ቴዲ ቀንደኛ አድናቂ ነኝ ኤልያስ መልካን ብዙም ደስ አይለኝም ግን ስራዎቹን ወዳቸዋለው ...እና ወደ ነጥቤ ስመጣ የ ኤልይስ ሞት ላይ የሰው እጅ አለ ይባላል አንዳንድ ሰዎችም ሲያወሩም ሰምቻለው ያ ሰውዬ ደሞ ቴዲ ቢሆንስ የምር ነው ምላቹ የሁለቱን ታሪክ በደንብ አጢኑት ቴዳ እጁ በሆነ መንገድ አለበት አቦል ደርሷል እየጠጣቹ
May 24, 2025አመዳም ኤልያስን ታውቀዋለህ መጀመርያ ኢትዮጲያ ውስጥ ከኤሊያስ የሚበልጥ ሙዚቀኛ አሳየኝ እና እኔም የማይሞት ሰው አሳይሃለው
May 24, 2025