ሰላም እንደምን አላችሁ ....ቆይ ምንድ ነው ችግራቸው የነዛ ሀይማኖት ተከታዮች እ social media ለይ ቆሟል ሁሉም ነገር አሁን ተነስተው ሚቀባጥሩት ሌላ ነገር ሚያወሩት ምንድን ነው ቆይ ያኔ አይከራከሩም አሁን ነው ትዝ ያላቸው ወይስ እንደ አዲስ ሲያዩት ይነሳባቸዋል መሰለኝ ለምን ተከብራቹ ፈጣርያቹን እያመሰገናቹ አትኖሩም እንዴ ተውን መዥገሮች ደሞ ጥላቻቸውን ክፋታቸውን ቅናታቸውን ነው ያየውት እኚ ኢትዮጵያ ላይ ስልጣን ቢኖራቸው አሰቡት እንዴት እንደሚያረጉ አሁንም እያየን ነው። ሀይማኖታቸው በጣም ቂመኛ አርጓቸዋል ተረጋጉ ሀይማኖት ትህትናን ቅንነትን ሀቀኝነትን ፍቅርን ካላስተማረ ምኑ ሀይማኖት ሆነ ቆይ ሌላ ቂም ጥላቻ ካለባቹ በግልፅ መናገር ያለበለዛ በ እየትኑ እየሄዳቹ ይህ ቅናታቹን አስቀያሚ ንግግራቹን አትንዙ ለናንተም አይበጅም ..
May 24, 2025"የነዛ ሀይማኖት ተከታዮች" እነማን ናቸው? ሙስሊሞችን ማለትህ እንዳልሆነ ተስፋ እናደርጋለን። ሙስሊሞችን ማለትህ ከሆነ ሐሳብ ልስጥህ: "ያኔ አይከራከሩም አሁን ነው ትዝ ያላቸው" ከጥንታዊያኑ እነ አሕመድ ዲዳት እና ዶክተር ዛኪር ናይክ ጀምረህ እስከ የአገራችን የጠዋቶቹ አቡ ሐይደር፣ ሙሐመድ ኸድር ዒሳ፤ አብዱልቃድር (ስሙ ካልጠፋኝ)፤ የከሰዓቶቹ እነ ያሕያ ኑሕ፣ ወሒድ ዑመር፣ ዒሊያህ ማሕሙድ፣ የማታዎቹ ሳላሕ፣ ኢምራን፣ ኢብራሂም፣ አቡበክር፣ አብዱልከሪም.... ( ያልተጠሩ እና እየተፈለፈሉ ያሉ የሚቀጥሉ እንዳሉ ሆነው) እነዚህ የጠራሁልህ ስሞች ኢስላማዊ የንጽጽር አስተምህሮ ሰንሰለቱን የያዙ ሰዎች ናቸው። ከድሮ እስከ ዘንድሮ። ስለዚህ የዛሬ አዲስ ስራ አይደለም። እኔም የዛሬ 3 አመት (Nov, 22/2022 | ከምሽቱ 4:00) እዚሁ ቻነል ላይ በተጠየቀ ጥያቄ ከ Melba (fromer Aba Dula) ጋር ስንወያይ ትንበያዬን አስቀምጬለት ነበር። በቅርቡም ተመልሶ እንደሚያነበው አረጋግጬለት ነበር። ጽሑፉን ገብተህ ማየት ትችላለህ። ቅድመ ትንበያውን 43ኛ ኮሜንት ስር አንቀጽ 3 ላይ አንብበው። የጠያቂው ጥያቄ ይኀው👇 " #religion Eshi ena ahun ahun social media lay mnamn ezi channel lay erasu orthodox nbrku protestant honku orthodox nbrku Muslim mehon feleku blew miteyku malete "melkt miyastealalfu" bizu nachew ena tyakeye andande enkuam ke muslim wede pro ke prom wede muslim aykeyerum ende mndm nw ke ortho ga yalachew chegr propoganda laym hulum ngr lay lmn orthodox lay tkuret miyaregut mtaregut😳? By: Born " እንግዲህ እንደ ጴንጤዎቹ "ኢየሱስ ነገሮኝ ነው የወደፊቱን ያወቅኩት።" አልልህም። ነገር ግን ውስጥ ለውስጥ የሚጨበጥ ስራ እየተሰራ እንደነበር ጠቁሜ ነው። አሁንም ልንገርህ.. እንደ ወሒድ ያሉ አስደንጋጭ ጉምቱ ሰዎች እየመጡባችሁ ስለሆነ ላንተም ለመሰሎችህም ወንድማዊ ምክሬን ሰጥቻችሁ ልለፍ። መጽሐፋችሁን ከስህተት፣ ከብልግና ቃላት፣ ከግድያ የጽሑፍ ክምችት አጽዱት። (ያው መጽሐፋችሁ ለተቺዎች በማይመች መልኩ እንደገና ልታርሙት እንደሆነ ሰምተናል። (የፈጣሪን ቃል የምታርሙ ብጹአን ወገኖች¡ 🤟🏽) በርቱ! ቀጣዩ ምክሬ የውይይትን ስርዓት በሚገባ ተማሩ። ከሐሳባችሁ ጋር የሚሟገትን ሰው በስድብ፣ በውረፋ እና በማዋረድ ከማሸማቀቅ ከፍ በሉና ሐሳብን በሐሳብ ብቻ መሞገትን ተማሩ። ቀጣዩ ምክር አንድ ሰው ከናንተ ወጥቶ ወደ ሌላ እምነት ሲሄድ ዛቻ እና ማስፈራሪያችሁን ጫማችሁ ውስጥ አስቀምጡት። ሰላማዊ ውይይት አላማው አደብ ባለው መልኩ ማሳመን ነው። ካሳመንከኝ ወዳንተ እመጣለሁ፤ ካሳመንኩህ ወደኔ ትመጣለህ። ካልተግባባን በሰላም እንለያያለን። ስለዚህ ይህን ምክር ተቀበሉ። በዚህ አካሄድ መጪውን ትውልድ ባትጋፈጡትም በትንሹ ማንበብ የማይችሉ ጭፍን ተከታዮችን ብቻ ራሳችሁ ጋር ታስቀምጡበታላችሁ። የመጨረሻው ክርክር ውስጥ ምን አስገባህ? አንድም ሶስትም የሚል ቅዠትህን ትተህ በአንድነቱ ብዙነት የሌለበትን ለህሊና የማይከብድ ለልብም እርጋታ የሚሰጠውን ኢስላም ተቀበል። ጥሪዬ ነው። አሁንና መጪው ትውልድ መፈክሮቹ ቀላል ናቸው። "እናንተ ተሳደቡ እኛ እናሰልማለን።" ፣ "ቀጣዩ ትውልድ ወንድ አያመልክም።" "ኢስላም ሺህ ሚስት ፈቅዶ ክርስትና 1 ሚስት ባይፈቅድ እንኳ ክርስትናን ትክክል አያደርገውም!" እና "እኛ ስለ 3 አምላክ እያወራናችሁ እናንተ ስለ 4 ሚስት ትጨነቃላችሁ?" አጭር እና ግልጽ መፈክሮች ናቸው። መዥገሮች.. እናንተ ተሳደቡ እኛ እናሰልማለን። 👍🏽 ጥላቻ.. ኢስላም ትክክለኛው ሐይማኖት ነው። ወደዚያ መጣራት ግዴታችን ነው። ጥላቻ ቢኖርብን አንተ እንደተሳደብከው ቀድመን እየበሸቅን እንሳደብ ነበር። 🙂 ረጋ በል እሺ። ንዴት ለጨጓራህ ጥሩ አይደለም። ወተት/የሸንኮራ ጁስ ጠጣበት። ጤናህን ጠብቅ። ጽሑፍህ ሙስሊሞችን የማይመለከት ከሆነ ጽሑፌም አንተን አይመለከትም። መልካም እሁድ ምሽት 🌃
May 25, 2025