KMB240.5
#business
ሰላም👋 ይህንን ጥያቄ የኤሌክትሪክ መኪና ያላችሁ ወይም ያለው ሰው የምታውቁ ፣ በኤሌክትሪክ መኪና ራይድ የምትሰሩ (Changan & BYD) እና በከተማው ውስጥ ስላለው የኤሌክትሪክ መኪና ገበያ ፣ መሰረተ ልማት ወዘተ..እውቀቱ ያላችሁ ሰዎች ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል 1. ለስራ(ራይድ) የኤሌክትሪክ መኪና ያዋጣል ወይስ አያዋጣም? 2. ከBYD እና Changan የትኛው የተሻለ ነው?? ቻርጅ በማድረግ ፣ ኪ.ሜ ፣ መለዋወጫ... ወዘተ ሌላም ማወቅ ያለብኝ ነገር ካለም በዛው አሳውቁኝ አመሰግናለሁ🙏
May 24, 20252 engagements