Fi344
#personal
አ.አ ነዋሪ ነኝ። መናገሻ ማርያም ለመሄድ ፈልጌ ነበር። የት ነው ትራንስፖርት የምይዘው? የት ነው የምወርደው? ታሪፉ ምን ያህል ነው? ከአዲስ ምን ያህል ይርቃል?
May 24, 20252 engagements
አ.አ ነዋሪ ነኝ። መናገሻ ማርያም ለመሄድ ፈልጌ ነበር። የት ነው ትራንስፖርት የምይዘው? የት ነው የምወርደው? ታሪፉ ምን ያህል ነው? ከአዲስ ምን ያህል ይርቃል?
May 24, 2025...Asko->Burayu Kella->Menagesha ..Asko->B/Maryam->Kella->Menagesha ...Ashewameda->B/Kella->Menagesha ....Ashewameda->Menagesha
May 24, 2025