FreePike17253
#business
ሰላም የጽሁፍ ፈተና ተጠርቼ ነበር ለስራ ቅጥር ለ sales ነው አዲስ ተመራቂ ስለሆንኩ ምንም የማቀው ነገር የለም ስለ አለባበስ ? የትምህርት ማስረጃዎች ይዤ መሄድ አለብኝ ወይ ? ምን አይነት ጥያቄ ነው የምጠየቀው እንደ አጠቃላይ የምታውቁትን ነገር ንገሩኝ
May 24, 20255 engagements
ሰላም የጽሁፍ ፈተና ተጠርቼ ነበር ለስራ ቅጥር ለ sales ነው አዲስ ተመራቂ ስለሆንኩ ምንም የማቀው ነገር የለም ስለ አለባበስ ? የትምህርት ማስረጃዎች ይዤ መሄድ አለብኝ ወይ ? ምን አይነት ጥያቄ ነው የምጠየቀው እንደ አጠቃላይ የምታውቁትን ነገር ንገሩኝ
May 24, 2025እንደ ተቋሙ depend ይሆናል አለባበስህ ነገር ግን የፅሁፍ ፈተና ከሆነ ምንም ዶክመንት መያዝ አይጠበቅብህም መታወቂያ እና በተቻለህ መጠን ስለምትቀጠረብት ተቋም እና እንዳንዴ የ Marketing ጥያቄዎችን ማየት እና መዘጋጀት ነው
May 24, 2025Dress smart (shemiz and suri le wend, le set demo equally formal yehone neger). Original document batyiz chgr yelewm gn make sure to have them on your phone at least. የApptitude ጥያቄዎችን on the interenet research adrg/adrgi. And about the company, what they sell, what services they provide mnamn research lemadreg moker/mokri Good luck 🙏
May 24, 2025