ሰላም ሰዎች በማንነት መዛባት እየተሰቃየው ነው ምን ላርግ እርዱኝ የራሴ የሆነ ባህሪ ማነት የለኝም ጥሩም መጥፎም ሰው አይደለውም እሺም እንቢም ማለት አልችልም ይሉንታ በጣም ያጠቃኛል ሁሉም ሚቀርቡኝ ሰዎች ተመሳሳይ ናቸው ነገሮችን አውቂ ዝም ብዬ ሳልፍ እንደ ሞኝ ያዩኛል እኔ ደሞ ሰው ማስቀየም አልወድም የሆነ ነገር ካረኩ መጥፎ ነገር ከተናገርኩ ሰውን ካስከፋው ማታ እቤት ስገባ አልተኛም ለምን ይህን አረክ እያለ ጭንቅላቴ ይጨቀጭቀኛል ያመኛል ደሞ ሰው ስቀርብ ጓደኛ ሳረጋቸው ከኔ መጠቀም ብቻ ነው ሚፈልጉት እኔ ምፈልገው ጎደኝነታቸውን ብቻ ነው ግን እነሱ...ከወንድ ልጅ ይህ አይጠበቅም ቆፍጠን ማለት አለብኝ ግን ቤተሰብ ማህበረሰብ አልረዳ አለኝ ሁሉንም ነገር ስርቅ ጭምት አውሬ ሰው ማይቀርብ እኝን ስም ያወጡልኛል በቃ ጥፋ ጥፋ ነው እያለኝ ያለው
May 23, 2025You're are not apone thise is everybody problem,ሰው ምረጥ ምታስቀይመው እና ማታስቀይመው ሌላው ነገሮችን ስታደርግ ተረጋጋ ሲቀጥል ቤት ሄደህ ከምትጨነቅ በጊዜው ያስከፋሀቸውን ሰዎች ይቅርታ ጠይቅ!
May 23, 2025