Tsgereda14
#personal
ፋይዳ ላይ ያባቴ ስም ተሳስቶ ለማስተካከል እዛው ባንክ አይቻልም አሉኝ የት ላስተካክል ስተቱ ይመዝጋብዋ ነዉ ቃላት አዛብታ ሳላየው ሄድኩኝ ቤት ስገባ ነው ያየሁት
May 23, 20256 engagements
ፋይዳ ላይ ያባቴ ስም ተሳስቶ ለማስተካከል እዛው ባንክ አይቻልም አሉኝ የት ላስተካክል ስተቱ ይመዝጋብዋ ነዉ ቃላት አዛብታ ሳላየው ሄድኩኝ ቤት ስገባ ነው ያየሁት
May 23, 2025Posta bet hidesh mastekakel techiyalesh
May 23, 2025Online mastekakel tichyalesh...National Id.com wst gebtesh update center mil amerach ale eza lay edit adrgiw.!
May 23, 2025